Description
Multi-Functional Electric Kettle, Soup Maker and Soybean milk machine
🔤 የአኩሪ አተር ወተት ፤ ጭማቂ ፤ ተጨማሪ ምግብ ፤የአታክልት ሾርባዎችን ፤የበቆሎ ጭማቂዎችን የመሳሰሉት መስራት የሚችል
🔤 በተጨማሪም እንደ ቦይለር ውሀ ማፍላት የሚችል
🔤 800ml የመያዝ አቅም ያለው
🔤 ዲጂታል መቆጣጠሪያ ስለተገጠመለት መስራት የተፈለገውን በመንካት እና ስዓት በመሙላት በቀላሉ መጠቀም የሚቻል
🔤 ባለ 8 ምላጭ የሆነ
🔤 ውስጡ ሆነ ምላጩ እስቴለስ እስቲል ስለሆነ የማይዝግ
🔤 ሀይል ቆጣቢ
🔤 ጠንካራ አና አስተማማኝ እቃ
🔤 ለአጠቃቀም ሆነ ለማፅዳት በጣም ቀላል
Customer Reviews
Rated 0 out of 5
0 reviews
Rated 5 out of 5
0
Rated 4 out of 5
0
Rated 3 out of 5
0
Rated 2 out of 5
0
Rated 1 out of 5
0
Be the first to review “Soy Milk Machine” Cancel reply

Reviews
Clear filtersThere are no reviews yet.