Description
ለህመም ማስታገሻ እና ጉዳቶችን ለማከም የሚያገለግል ቦርሳ
🔠 በረዶ በመያዝ ቅዝቃዜውን ይቆያል
🔠 ሞቅ ያለ ውሀም የመያዝ አቅም ያለው
🔠 ህመምን ለማስታገስ, እብጠትን ለመቀነስ እና የጡንቻን ውጥረት ለማስታገስ ይረዳል
🔠 በተጨማሪም ለጉዳት, ለጡንቻ ህመም, ለራስ ምታት እና ለስፖርት ጉዳቶች ተስማሚ የሆነ
🔠 ክዳኑ ጠብቆ የሚዘጋ
🔠 በቀላሉ ህመም የሚሰማን ቦታ ላይ ለመያዝ ምቹ የሆነ
🔠 ለአጠቃቀም ቀላል
Customer Reviews
Rated 0 out of 5
0 reviews
Rated 5 out of 5
0
Rated 4 out of 5
0
Rated 3 out of 5
0
Rated 2 out of 5
0
Rated 1 out of 5
0
Be the first to review “Pain Relief Bag” Cancel reply

Reviews
Clear filtersThere are no reviews yet.