Soy Milk Machine

Br4,500.00

Description

Multi-Functional Electric Kettle, Soup Maker and Soybean milk machine
🔤 የአኩሪ አተር ወተት ፤ ጭማቂ ፤ ተጨማሪ ምግብ  ፤የአታክልት ሾርባዎችን ፤የበቆሎ ጭማቂዎችን የመሳሰሉት መስራት የሚችል
🔤 በተጨማሪም  እንደ ቦይለር ውሀ ማፍላት የሚችል
🔤 800ml የመያዝ አቅም ያለው
🔤 ዲጂታል መቆጣጠሪያ ስለተገጠመለት መስራት የተፈለገውን በመንካት እና ስዓት በመሙላት በቀላሉ መጠቀም የሚቻል
🔤 ባለ 8 ምላጭ የሆነ
🔤 ውስጡ ሆነ ምላጩ  እስቴለስ እስቲል ስለሆነ የማይዝግ
🔤 ሀይል ቆጣቢ
🔤 ጠንካራ አና አስተማማኝ እቃ
🔤 ለአጠቃቀም ሆነ ለማፅዳት በጣም ቀላል

Customer Reviews

0 reviews
0
0
0
0
0

There are no reviews yet.

Be the first to review “Soy Milk Machine”

Your email address will not be published. Required fields are marked *