Description
Over Toilet Storage Rack
🔠 የቦታ ጥበት ካለብዎ ይሄ ያስፈልግዎታል
🔠Toilet/Kitchen ላይ ሊጠቀሙበት ይችላሉ
🔠የንፅህና ዕቃዎችን፣ የግሮሰሪና ዕቃዎችን፣ ኮስሞቲክሶች እና አትክልት/ፍራፍሬዎችን ሊያስቀምጡበት ይችላሉ
🔠 ግድግዳ መብሳት አያስፈልግዎትም
🔠 ከጠንካራ ብረት እና ፕላስቲክ የተሰራ
🔠እርጥበትን የሚቋቋም የማይዝግ
🔠 ማንጠልጠያ ሁክ ያለው
