Description
▶️ Sonifer Electrical Air Pot (ዘመናዊ የውሀ ማፍያ)
▶️5ሊትር (5L) ውሃ የመያዝ አቅም ያለው
▶️የውሃውን ሙቀት መጠን በትክክል የሚያሳይ እና ለመቆጣጠር የሚያስችል ዘመናዊ LED ስክሪን የተገጠመለት
▶️ውሃው ትኩስ ሆኖ ለረጅም ስዓት ማስቀመጥ የሚችል (ፔርሙዝ የሆነ)
▶️በ 1450W ኃይል ውሃን በፍጥነት አፍልቶ በተፈለገው የሙቀት መጠን የሚሰጥ
🔥እስከ 100°c ድርስ የሚያፍላ
▶️የህፃናት መቆለፊያ (Child Lock) ያለው በመሆኑ ለቤት ውስጥ አጠቃቀም እጅግ አስተማማኝ
▶️ውሃውን ሲቀዱ ከታች የራሱ ማስቀመጫ ያለው
▶️ ውሃው ሲፍላ ከላይ በኩል የራሱ ስቲም ማድረጊያ ያለው
▶️ለቤት ቢሉ ለቢሮ ተመራጭ
▶️ለአጠቃቀም ቀላል
Customer Reviews
Rated 0 out of 5
0 reviews
Rated 5 out of 5
0
Rated 4 out of 5
0
Rated 3 out of 5
0
Rated 2 out of 5
0
Rated 1 out of 5
0
Be the first to review “Sonifer electrical Air pot” Cancel reply

Reviews
Clear filtersThere are no reviews yet.