facial vacuum cleaner

Br1,200.00

Description

🔠 ባለብዙ ተግባር ገመድ አልባ የፊት ቀዳዳን ቫክዩም በማድረግ የሚያፀዳ
🔠 ቆዳዎን ሳይጎዱ ጥቁር ነጠብጣቦችን፣ ግትር የፊት ዘይቶችን እና የተዘጉ ቀዳዳዎችን ያለ ምንም ችግር በቀላሉ ለማጽዳት የሚሆን
🔠 የተደበቁ ና በቀላሉ ለማፅዳት የሚያስቸግሩ ቆሻሻዎችን በማውጣት የፊት ገጽታን በፍጥነት  ያበራል
🔠 4 የተለያዩ የሚለዋወጡ ራሶች ያሉት ሲሆን አፍንጫን፣ ግንባርን፣ ጉንጮችን እና ቀጭን መስመሮችን ለማነጣጠር የሚሆኑ
🔠 በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል
🔠 ለአጠቃቀም ቀላል

Customer Reviews

0 reviews
0
0
0
0
0

There are no reviews yet.

Be the first to review “facial vacuum cleaner”

Your email address will not be published. Required fields are marked *