Description
🔠 ውሀ፣ሻይ፣ቡና፣ወተት ወዘተ ያፈላል ያፈላዉን ሳያቀዘቅዝ ያስቀምጣል
🔠 ለሰአታት አያቀዘቅዝም፣ሲቀዘቅዝ እዛዉ እንዳለ ሶኬቱን በመሰካት ማሞቅ(ማፍላት) ይችላሉ
🔠በአነስተኛ የኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ
🔠ፔርሙዙ ከማፍያው በማንሳት ለብቻው ማቅረብ የሚቻል
🔠 3.0L የመያዝ አቅም አለው
🔠 1500watt የሆነ
🔠 ለአጠቃቀም ቀላል
Customer Reviews
Rated 0 out of 5
0 reviews
Rated 5 out of 5
0
Rated 4 out of 5
0
Rated 3 out of 5
0
Rated 2 out of 5
0
Rated 1 out of 5
0
Be the first to review “ፔርሙዝ እና የዉሀ ማፍያ በአንድ ላይ” Cancel reply

Reviews
Clear filtersThere are no reviews yet.