የፔርሙዝ ማግ

Gara Biriitti1,300.00

Ibsa

🔠 3 መጠጫ ኩባያዎች ያሉት
🔠 ለ 12 ሰአታት የሞቀዉን አሙቆ የቀዘቀዘዉን አቀዝቅዞ የሚያስቀምጥ
🔠 ድንገት ቢወድቅ እንኳን ከማይሰበር ማቴሪያል የተሰራ
🔠500ሚሊ ሊትር የመያዝ አቅም ያለዉ
🔠 በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ
🔠ለስጦታ የሚሆን የራሱ ማሸጊያና መያዣ ያለዉ
🔠 በቀላሉ ከቦታ ቦታ ይዘውት መንቀሳቀስ የሚችሉት እቃ

Yaada Maamiltootaa

0 gamaaggama
0
0
0
0
0

Yaadni hin jiru.

"የፔርሙዝ ማግ" kan jalqaba xiinxalu ta'i.“

Teessoon imeelii keetii hin maxxanfamtu. Dirreewwan guutuun dirqama ta'an mallattoo *'n mallatteeffamaniiru.